ራእይ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን እምነት፣ ሥርዐትና ትውፊት የጠበቀና ዘመኑን የዋጀ ጠንካራ አገልግሎት የሚሰጥ አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን ሆኖ ማየት
ተልእኮ
1.
ትምህርተ ወንጌልን ማስፋፋት
4.
ሕፃናትንና ወጣቶችን በሃይማኖትና በስነ ምግባር በመቅረጽ ቤተ ክርስቲያንና ሀገርን ለመረከብ የሚችሉ መልካም ዜጎች እንዲሆኑ ጥረት ማድረግ
2.
የምእመናንን መንፈሳዊ ሕይወት ማጠናከር
5.
መንፈሳዊ የምክር አገልግሎት መስጠት
3.
ለአረጋውያን/ት ምቹ የሆነ አገልግሎት ማቅረብ
6.
የእንግሊዝኛ ቋንቋ አገልግሎትን በማጠናከር አገልግሎቱን ለሌሎችም ተደራሽ ማድረግ
ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን በሲያትል
We, the followers of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Religion residing in Seattle, WA and its surrounding areas, dedicate this website for sharing information and inspirational messages consistent with the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church’s faith, values, and traditions. The Church is open to anyone who would like to worship in the name of The Father, the Son and the Holy Spirit. We invite you all to join us and worship God. May God The Almighty Bless Us All.
““ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር በሥላሴሁ:- እግዚአብሔር በሦስትነቱ ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ ይባላል።” ቅዳሴ ዲዮስቆሮስ